2 ዜና መዋዕል 8:14 NASV

14 የአባቱን የዳዊትን ሥርዐት በመከተልም፣ ካህናቱን በየአገልግሎት ክፍላቸው ሌዋውያኑንም ምስጋናውን እንዲመሩና በየዕለቱ ሥራቸው ካህናቱን እንዲረዱ መደባቸው። ደግሞም የእግዚአብሔር ሰው ዳዊት ባዘዘው መሠረት የቤተ መቅደሱን በር ጠባቂዎች በልዩ ልዩ በሮች ጥበቃ ላይ በየክፍላቸው መደባቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 8:14