2 ዜና መዋዕል 8:16 NASV

16 የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ መሠረት ከተጣለበት ዕለት አንሥቶ እስከ ፍጻሜው ድረስ ያለው የሰሎሞን ሥራ ሁሉ ተከናወነለት፤ በዚሁ ሁኔታም የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሥራ ከፍጻሜ ደረሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 8:16