2 ዜና መዋዕል 9:16 NASV

16 እንዲሁም ሦስት መቶ ትንንሽ ጋሻዎች በጥፍጥፍ ወርቅ ሠራ፤ በእነዚህም በእያንዳንዳቸው የገባው ጥፍጥፍ ወርቅ ሦስት መቶ ሰቅል ነበር። ንጉሡም ጋሻዎቹን “የሊባኖስ ደን” በተባለው ቤተ መንግሥት ውስጥ አኖራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 9:16