2 ዜና መዋዕል 9:4 NASV

4 በገበታው ላይ የሚቀርበውን መብል፣ የሹማምቱን አቀማመጥ፣ አስተናባሪዎቹንና አለባበሳቸውን፣ ጠጅ አሳላፊዎቹንና አለባበሳቸውን እንዲሁም በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ያቀረባቸውን የሚቃጠሉ መሥዋዕቶች ባየች ጊዜ እጅግ ተደነቀች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 9:4