መክብብ 11:9 NASV

9 አንተ ወጣት በወጣትነትህ ጊዜ ደስ ይበልህ፤በወጣትነትህም ዘመን ልብህ ደስ ያሰኝህ፤የልብህን መንገድ፣ዐይንህ የሚያየውንም ሁሉ ተከተል፤ነገር ግን ስለ እነዚህ ነገሮች ሁሉ፣እግዚአብሔር ወደ ፍርድ እንደሚያመጣህ ዕወቅ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 11:9