መክብብ 12:5 NASV

5 ዳገት መውጣት ሲያርድ፣መንገድም ሲያስፈራ፣የለውዝ ዛፍ ሲያብብ፣አንበጣም ራሱን ሲጐትት፣ፍላጎት ሲጠፋ፤በዚያም ጊዜ ሰው ወደ ዘላለማዊ ቤቱ ይሄዳል፤አልቃሾችም በአደባባዮች ይዞራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 12:5