መክብብ 12:9 NASV

9 ሰባኪው ጥበበኛ ብቻ አልነበረም፤ ነገር ግን ለሕዝቡ ዕውቀትንም ያስተምር ነበር። እርሱም በጥልቅ አሰበ፤ ተመራመረም፤ ብዙ ምሳሌዎችንም በሥርዐት አዘጋጀ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 12:9