መክብብ 2:14 NASV

14 የጠቢብ ሰው ዐይኖች ያሉት በራሱ ውስጥ ነው፤ሞኝ ግን በጨለማ ውስጥ ይራመዳል፤ሆኖም የሁለቱም ዕድል ፈንታ፣አንድ መሆኑን ተገነዘብሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 2:14