መክብብ 2:7 NASV

7 ወንድና ሴት ባሪያዎችን ገዛሁ፤ በቤቴም የተወለዱ ሌሎች ባሪያዎች ነበሩኝ። ከእኔ በፊት በኢየሩሳሌም ከነበሩት ይልቅ ብዙ የከብት፣ የበግና የፍየል መንጋዎች ነበሩኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 2:7