መክብብ 2:8 NASV

8 ለራሴም ብርንና ወርቅን፣ የነገሥታትና የአውራጃዎችን ሀብት አካበትሁ፤ ወንድና ሴት አዝማሪዎች፣ የሰው መደሰቻ የሆኑ ቅምጦች ነበሩኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 2:8