መክብብ 8:17 NASV

17 እግዚአብሔር ያደረገውን ሁሉ አየሁ። ከፀሓይ በታች የሚደረገውን ማንም ሊያውቅ አይችልም፤ ሰው ለመመርመር ብዙ ቢጥርም፣ ትርጒሙን ማግኘት አይችልም፤ ጠቢብም እንኳ ዐውቀዋለሁ ቢል፣ ፈጽሞ ሊገነዘበው አይችልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 8:17