1 ስለዚህ ይህን ሁሉ በልቤ አስቤ እንዲህ አልሁ፤ ጻድቃንና ጠቢባን የሚሠሩትም ሥራ በእግዚአብሔር እጅ ነው፤ ነገር ግን ፍቅር ይሁን ወይም ጥላቻ የሚጠብቀውን ማንም አያውቅም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 9
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 9:1