2 ጻድቃንና ኀጥአን፣ ደጎችና ክፉዎች፣ ንጹሓንና ርኩሳን፣ መሥዋዕት የሚያቀርቡና የማያቀርቡ የሁሉም የመጨረሻ ዕጣ ፈንታ አንድ ነው።ለደጉ ሰው እንደሆነው ሁሉ፣ለኀጢአተኛውም እንዲሁ ነው፤ለሚምሉት እንደሆነው ሁሉ፣መሐላን ለሚፈሩትም እንዲሁ ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 9
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 9:2