መክብብ 9:10 NASV

10 እጅህ የሚያገኘውን ሥራ ሁሉ በሙሉ ኀይልህ ሥራው፤ ልትሄድበት ባለው መቃብር ውስጥ መሥራትም ሆነ ማቀድ፣ ዕውቀትም ሆነ ጥበብ የለምና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 9:10