አሞጽ 2:2 NASV

2 የቂርዮትን ምሽጎች እንዲበላ፣በሞዓብ ላይ እሳት እሰዳለሁ፤ሞዓብ በጦርነት ጩኸትና በመለከት ድምፅ መሐል፣በታላቅ ሁካታ ውስጥ ይሞታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 2:2