ዘካርያስ 1:14 NASV

14 ከዚያም ከእኔ ጋር ይነጋገር የነበረው መልአክ እንዲህ አለኝ፤ “ይህን ቃል ተናገር፤ እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ ‘ስለ ጽዮንና ስለ ኢየሩሳሌም እጅግ ቀንቻለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 1:14