ዘካርያስ 10:2 NASV

2 ተራፊም አሳሳች ነገር ይናገራል፤ሟርተኞች የሐሰት ራእይ ያያሉ፤የውሸት ሕልም ይናገራሉ፤ከንቱ መጽናናት ይሰጣሉ፤ስለዚህ ሕዝቡ እንደ በጎች ተቅበዘበዙ፤እረኛ በማጣትም ተጨነቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 10:2