ዘካርያስ 10:3 NASV

3 “ቍጣዬ በእረኞች ላይ ነዶአል፤መሪዎችንም እቀጣለሁ፤ እግዚአብሔር ጸባኦት፣ለመንጋው ለይሁዳ ቤት ይጠነቀቃልና፤በጦርነትም ጊዜ እንደ ክብሩ ፈረስ ያደርጋቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 10:3