ዘካርያስ 11:2 NASV

2 የጥድ ዛፍ ሆይ፤ ዝግባ ወድቋልና አልቅስ፤የከበሩትም ዛፎች ጠፍተዋል!የባሳን ወርካዎች ሆይ፤ አልቅሱ፤ጥቅጥቅ ያለው ደን ተመንጥሮአል!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 11:2