ዘካርያስ 12:3 NASV

3 የምድር አሕዛብ ሁሉ በእርሷ ላይ በሚሰበሰቡበት በዚያ ቀን፣ ኢየሩሳሌምን ለአሕዛብ ሁሉ የማይነቃነቅ ዐለት አደርጋታለሁ፤ ለማነቃነቅ የሚሞክሩ ሁሉ ራሳቸውን ይጐዳሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 12:3