ዘካርያስ 12:4 NASV

4 በዚያን ቀን እያንዳንዱን ፈረስ በድንጋጤ፣ የተቀመጡባቸውንም ሰዎች እብደት እመታለሁ” ይላል እግዚአብሔር። “የይሁዳን ቤት በዐይኔ እጠብቃለሁ፤ ነገር ግን የአሕዛብን ፈረሶች ሁሉ አሳውራለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 12:4