ዘካርያስ 14:16 NASV

16 ከዚያም ኢየሩሳሌምን ከወጓት አሕዛብ ከሞት የተረፉት ሁሉ ለንጉሡ፣ ለእግዚአብሔር ጸባኦት ለመስገድና የዳስን በዓል ለማክበር በየዓመቱ ይወጣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 14:16