ዘካርያስ 14:15 NASV

15 ይህንኑ የሚመስል መቅሠፍት ፈረሶችን፣ በቅሎዎችን ግመሎችንና አህዮችን እንዲሁም በየሰፈሩ ያሉትን እንስሶች ሁሉ ይመታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 14:15