ዘካርያስ 9:15 NASV

15 እግዚአብሔር ጸባኦትም ይከልላቸዋል፤ጠላቶቻቸውን ይደመስሳሉ፤በድንጋይ ወንጭፍም ያሸንፋሉ፤ይጠጣሉ፤ በወይን ጠጅ እንደ ሰከረ ሰው ይጮኻሉ፤የመሠዊያውን ማእዘኖች ለመርጨት፣እንደ ተዘጋጀ ዕቃ፣ እነርሱም እንደዚሁ ተሞልተዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 9:15