ዘካርያስ 9:9 NASV

9 አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፤ እጅግ ደስ ይበልሽ፤አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፤ እልል በዪ፤እነሆ፤ ጻድቁና አዳኙ ንጉሥሽ፣ትሑት ሆኖ፣ በአህያ ላይ ተቀምጦ፣በአህያ ግልገል፣ በውርንጫዪቱ ላይ ሆኖወደ አንቺ ይመጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 9:9