ዘካርያስ 9:10 NASV

10 ሠረገሎችን ከኤፍሬም፣የጦር ፈረሶችን ከኢየሩሳሌም እወስዳለሁ፤የጦርነቱም ቀስት ይሰበራል፤ሰላምን ለአሕዛብ ያውጃል፤ግዛቱም ከባሕር እስከ ባሕር፣ከወንዙም እስከ ምድር ዳር ድረስ ይዘረጋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 9:10