43 እኔም ነገርኋችሁ፤ እናንተ ግን አላዳመጣችሁም፤ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ትእዛዝ ላይ ዐምፃችሁ፤ በትዕቢታችሁ ወደ ኰረብታማዪቱ አገር ዘመታችሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 1:43