ዘዳግም 1:44 NASV

44 በነዚያ ኰረብቶች ላይ የሚኖሩት አሞራውያን ሊወጓችሁ ወጡ፤ እንደ ንብ ሰራዊትም ሆነው አባረሯችሁ፤ ከሴይር አንሥቶ እስከ ሔርማ ድረስ አሳደው መቷችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 1:44