7 ሰፈር ነቅላችሁ ወደ ኰረብታማው የአሞራውያን አገር ጒዞ ቀጥሉ፤ ከዚያም በዓረባ፣ በተራሮቹ፣ በምዕራብ ኰረብታዎች ግርጌ፣ በኔጌብና በባሕሩ ዳርቻ ወዳሉት አጐራባች ሕዝቦች ሁሉ ሂዱ፤ እንዲሁም ወደ ከነዓናውያን ምድርና ወደ ሊባኖስ፣ እስከ ታላቁ ወንዝ እስከ ኤፍራጥስ ድረስ ዝለቁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 1:7