ዘዳግም 1:8 NASV

8 እነሆ፤ ይህችን ምድር ሰጥቻችኋለሁ፤ እንግዲህ እግዚአብሔር (ያህዌ) ለአባቶቻችሁ ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ ከእነርሱም በኋላ ለዘሮቻቸው ሊሰጥ የማለላቸውን ምድር ገብታችሁ ውረሱ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 1:8