ዘዳግም 11:11 NASV

11 ዮርዳኖስን ተሻግረህ ልትወርሳት ያለችው ምድር ግን፣ ከሰማይ ዝናብ የምትጠጣ፣ ተራሮችና ሸለቆች ያሉባት ምድር ናት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 11:11