ዘዳግም 11:12 NASV

12 ይህች ምድር አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) የሚንከባከባት፣ ከዓመቱ መጀመሪያ እስከ ዓመቱ መጨረሻ የአምላክህ የእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ዐይን ምንጊዜም የማይለያት ናት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 11:12