ዘዳግም 11:13 NASV

13 ዛሬ እኔ የምሰጣችሁን ትእዛዞች በታማኝነት ብትጠብቁ፣ ይኸውም አምላካችሁን እግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) ብትወዱና በፍጹም ልባችሁ፣ በፍጹም ነፍሳችሁም እርሱን በማገልገል በታማኝነት ብትጠብቁ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 11:13