ዘዳግም 13:17 NASV

17 እግዚአብሔር (ያህዌ) ከብርቱ ቊጣው ይመለስ ዘንድ እርም ነገሮች በእጅህ አይገኙ፤ እርሱ ምሕረቱን ያሳይሃል፤ ይራራልሃል፤ ለአባቶችህ በመሐላ ተስፋ በሰጠው መሠረት ቊጥርህን ያበዛዋል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 13:17