ዘዳግም 13:18 NASV

18 ይህም የሚሆነው ዛሬ እኔ የምሰጥህን ትእዛዞቹን ሁሉ በመጠበቅና መልካም የሆነውን በአምላክህ በእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ፊት በማድረግ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ስለ ታዘዝህለት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 13:18