ዘዳግም 14:7 NASV

7 ነገር ግን ከሚያመሰኩት ወይም ሰኰናቸው ከተሰነጠቀ እንስሳት መካከል ግመልን፣ ጥንቸልንና ሽኮኮን አትብሉ፤ እነርሱ ቢያመሰኩ እንኳ፣ ሰኰናቸው የተሰነጠቀ ባለመሆኑ፣ በሥርዐቱ መሠረት በእናንተ ዘንድ ርኩሶች ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 14:7