ዘዳግም 14:8 NASV

8 ዐሳማም እንደዚሁ ርኩስ ነው፤ ምንም እንኳ ሰኰናው የተሰነጠቀ ቢሆንም፣ ስለማያመሰኳ፣ እርሱ ለእናንተ ንጹሕ አይደለም፤ የእነዚህን ሥጋ አትብሉ፤ ጥምባቸውንም አትንኩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 14:8