ዘዳግም 16:4 NASV

4 በምድርህ ሁሉ ላይ በአንተ ዘንድ ለሰባት ቀን እርሾ አይገኝ፤ በመጀመሪያው ዕለት ምሽት ከምትሠዋውም ላይ ማናቸውንም ሥጋ ጧት ድረስ እንዲቈይ አታድርግ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 16:4