ዘዳግም 17:18 NASV

18 በመንግሥቱ ዙፋን ላይ በሚቀመጥበትም ጊዜ የዚህን ሕግ ቅጅ ከሌዋውያን ካህናት ወስዶ በጥቅልል መጽሐፍ ለራሱ ይጻፍ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 17:18