ዘዳግም 17:19 NASV

19 አምላኩን እግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) ማክበር ይማር ዘንድ፣ የዚህን ሕግ ቃል ሁሉና ይህን ሥርዐት በጥንቃቄ ይከተል ዘንድ ከእርሱ ጋር ይሁን፤ በሕይወቱ ዘመን ሁሉ ያንብበው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 17:19