ዘዳግም 17:20 NASV

20 እርሱና ዘሮቹ በእስራኤል ላይ ረጅም ዘመን ይገዙ ዘንድ፣ ከሕጉ ቀኝም ግራም አይበል፤ ራሱን ከሌሎች ወንድሞቹ በላይ የተሻለ አድርጎ አይቊጠር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 17:20