ዘዳግም 19:14 NASV

14 አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) እንድትወርሳት በሚሰጥህ ምድር ውስጥ ለአንተ በሚተላለፍልህ ርስት ላይ የቀድሞ ሰዎች ያስቀመጡትን የባልንጀራህን የድንበር ምልክት አታንሣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 19:14