ዘዳግም 19:15 NASV

15 በማንኛውም ወንጀል ወይም ሕግ በመተላለፍ ሰውን ጥፋተኛ ለማድረግ፣ አንድ ምስክር አይበቃም፤ ጒዳዩ በሁለት ወይም በሦስት ሰዎች ምስክርነት መረጋገጥ አለበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 19:15