ዘዳግም 2:7 NASV

7 አምላካችሁ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በእጃችሁ ሥራ ሁሉ ባርኮአችኋል፤ በዚህ ጭልጥ ባለው ምድረ በዳ ባደረጋችሁት ጒዞ ጠብቆአችኋል። በእነዚህ አርባ ዓመታት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነበርና አንዳችም ነገር አላጣችሁም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 2:7