ዘዳግም 20:1 NASV

1 ጠላቶችህን ለመውጋት ወደ ጦርነት ስትሄድ፣ ሠረገሎችንና ፈረሶችን ከአንተ የሚበልጥ ሰራዊትንም በምታይበት ጊዜ አትፍራቸው፤ ከግብፅ ያወጣህ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ከአንተ ጋር ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 20:1