ዘዳግም 20:18 NASV

18 አለበለዚያ አማልክታቸውን በሚያመልኩበት ጊዜ የሚፈጽሟቸውን አስጸያፊ ተግባራት ሁሉ ታደርግ ዘንድ ያስተምሩሃል፤ በአምላክህበእግዚአብሔርም (ኤሎሂም ያህዌ) ላይ ኀጢአት ትሠራለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 20:18