ዘዳግም 20:19 NASV

19 አንድን ከተማ ተዋግተህ ለመያዝ የረጅም ጊዜ ከበባ ካደረግህ፣ ዛፎቹን በመጥረቢያ ጨፍጭፈህ አታጥፋ፤ የእነርሱን ፍሬ መብላት ትችላለህና አትቊረጣቸው፤ ከበህ የምታጠፋቸው የሜዳ ዛፎች ሰዎች ናቸውን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 20:19