ዘዳግም 20:20 NASV

20 የሚበላ ፍሬ እንደማያፈራ የምታውቀውን ዛፍ ግን ልትቈርጠውና ጦርነት የምታካሄድባትን ከተማ በድል እስክትቈጣጠራት ድረስ ለከበባው ምሽግ መሥሪያ ልትጠቀምበት ትችላለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 20:20