ዘዳግም 21:13 NASV

13 ስትማረክ የለበሰችውንም ልብስ ታውልቅ፤ እቤትህ ተቀምጣ ለአባትና ለእናቷ ወር ሙሉ ካለቀሰችላቸው በኋላ፣ ልትደርስባትና ባል ልትሆናት፣ እርሷም ሚስት ልትሆንህ ትችላለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 21:13