ዘዳግም 22:19 NASV

19 ይህ ሰው የአንዲት እስራኤላዊት ድንግል ስም አጥፍቶአልና አንድ መቶ ሰቅል ብር ያስከፍሉት፤ ገንዘቡንም ለልጂቱ አባት ይስጡት፤ ሴቲቱም ሚስቱ ሆና ትኖራለች፤ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ሊፈታት አይችልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 22:19